ወደ ተቀደሱ ፍልሚያዎች ድረ ገጽ እንኳን ደህና መጡ!    If you can not display Amharic fonts in this site please download Geez fonts here

 

ዋና ገጽ

አላማችን


አንገብጋቢ ፍልሚያዎች

ሊያገኙን ሲፈልጉ

ምርጫ 2002 ላገር ሞት ወይ ሽረት!


ይድረስ ለተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች
    (ክፍል  )          
                          
ጥቅምት ፪ሺህ ፪

ምዕራባዊ አገራችን በማን አለብኝነት ተቆርሶ ለሱዳን መሰጠት ላይ ስለመኾኑ  

በመስከረም ወር ጠንከር ያለ ደብዳቤ ስለዚሁ አስጊ ጉዳይ ጽፌላችሁ ነበር። እንደዚያ ዓይነት ጠጣር መልዕት እንዳስተላልፍ ያስገደደኝ የብዙሃን ወገኖች ጭንቀትና ስጋት ተጋሪ በመኾኔ ባለኹበት ኹናቴ ደግሞ...  ሙሉውን አስነብበኝ



ለተቃዋሚ ፓርቲዎች ምክር-አዘል ሃሳቦች


ጥቅምት ፪ሺህ ፪

“ ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ  ኋላ ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ?”

ከገዥው ፓርቲ ጋር ምርጫውን በተመለከተ ምክክር ልበለው ድርድር መያዛችሁ ይሰማል/ይነበባል። መልካም ነው “ ተማክረው…አይሸትም ” ይባል የለ? ግን ...  ሙሉውን አስነብበኝ



ኢትዮጵያችን ምን ዓይነት ኹናቴ ላይ ነች?

(ክፍል ፪)             
                          
ጥቅምት ፪ሺህ ፪

ጠላቱን ያላወቀ ድልን አይቀምሳትም!

በመጀመሪያው ክፍል ከ፻ ዓመት በላይ ኢትዮጵያን ለመበታተን ሲሸረብባት፦ ሲዶለትባት፦ሲዘመትባት በአባቶቻችን ብልኅነትና ጀግንነት ኃያላኑን ኹሉ መክተው በነጻነት አቆይተዋት ...  ሙሉውን አስነብበኝ


የአዛውንት ያለህ! ለአገር ድረሱ ፦

መስከረም ፪ሺህ ፪

አምና ነሐሴ መጨረሻ ላይ የዓለም ዐቀፍ የኢትዮጵያውያን ሴቶች መወያያ መድረክ (ፓል ቶክ) ላይ የማውቀውን አካፍላቸው ዘንድ ጋብዘውኝ፡ያው የ ኹላችንም ምጥ በኾነው የአገር ጉዳይ ላይ ብዙ አሳቦች ከተለዋወጥን በኋላ፦... ሙሉውን አስነብበኝ



ኢትዮጵያችን ምን ዓይነት ኹናቴ ላይ ነች?

( ክፍል ፩)            
                          
መስከረም ፪ሺህ ፪

ብዙዎቻችን ላይ-ላዩን ማወቃችን ባይካድም ለግዴታችን ውሳኔ ይረዳን ዘንድ የወደቀችበትን አዘቅት፦የተጋረጡባትን ጠንቆች፦ የቀበሩባትን ፈንጂዎች፦የቆፈሩባትን ጉድጓዶች ወዘተ መዳሰሱ ይጠቅማል። ...  ሙሉውን አስነብበኝ